አምዶች
የቅርብ ዜና
አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ የመንግሥት “ዜሮ ተፈናቃይ” መርሐግብር እና የተሸፈኑ እውነታዎች የአሜሪካ በግብፅ ላይ ያተኮረ አካሄድ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ስትራቴጂ እያበላሸው ነው — ብሌን ማሞ ዲሪባ አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ የመንግሥት “ዜሮ ተፈናቃይ” መርሐግብር እና የተሸፈኑ እውነታዎች የአሜሪካ በግብፅ ላይ ያተኮረ አካሄድ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ስትራቴጂ እያበላሸው ነው — ብሌን ማሞ ዲሪባ
መዝናኛ / YouTube

በአዲስ አበባ የተጀመረው አስገራሚ የቤት ግንባታ አብዮት! | አዲሱ የዳያስፖራ የቤት ቁጠባ መረጃ (10/70)

በያፌት ግርማ | July 3, 2026
🔒 Log in or create an account to earn rewards for reading this article!

በአዲስ አበባ ከተማ ታይቶ የማይታወቅ እውነተኛ የቤት ግንባታ አብዮት ተጀምሯል! በዚህ ቪዲዮ እኛ የኬይር ቮክስ አፍሪካ (Keyir Vox Africa) ቡድኖች ሰፊ የመኖሪያ ቤት ግንባታዎች ወደሚካሄዱባቸው ዋና ዋና ሳይቶች (ቱሉ ዲምቱ፣ ገርጂ፣ አራብሳ እና ወርቁ ሰፈር) በአካል ተገኝተን ያነሳነውን ወቅታዊ መረጃ በዝርዝር እናካፍላችኋለን።

በተለወጠ የሥራ ባህል ቀን ከሌሊት በ24/7 ፈረቃ በጥራት እና በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነቡ ስላሉት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሙሉ አፈፃፀም እንወያያለን። ግንባታውን በአማካሪነት እየመራ ያለው የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የጥራት ደረጃውን እንዴት እያረጋገጠ እንደሆነም እንመለከታለን።

በተለይ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ ልዩ የምስራች! ሀገራችሁ ላይ የምታርፉበትን ቤት ለመስራት የሚያስችላችሁ አዲሱ የዳያስፖራ የቤት ቁጠባ መርሃ-ግብር በይፋ ተጀምሯል። ከ10% እስከ 70% በመቆጠብ ቀሪውን በረዥም ጊዜ የባንክ ብድር እንዴት ማጠናቀቅ እንደሚቻል እና በ unite.et መተግበሪያ፣ በኢምባሲ ወይም በሕጋዊ ወኪል በኩል አካውንት የመክፈቻ መንገዶችን በዝርዝር አስረድተናል።

በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ5 ዓመት እቅድ (600 ሺህ መኖሪያ ቤቶች)

  • በአሁኑ ወቅት በበጀት ዓመቱ ግንባታቸው ስለተጀመረው 97 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች

  • በመንግስት እና በግል አጋርነት (PPP) የሚገነቡ ቤቶች ድርሻ

  • የቱሉ ዲምቱ፣ ገርጂ፣ አራብሳ እና ወርቁ ሰፈር ሳይቶች ወቅታዊ ሁኔታ

  • በአዲሶቹ መንደሮች ውስጥ የተካተቱ የህጻናት መጫወቻ እና ስፖርት ሜዳዎች

  • ለዳያስፖራዎች የተዘጋጀው ልዩ የ 10% ዝቅተኛ የቁጠባ ሂሳብ (unite.et)

ቪዲዮውን ከተመለከቱ በኋላ የእርስዎን ሀሳብ እና አስተያየት በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን። ለተጨማሪ ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!

#የኮንዶሚኒየምእጣ #የቤትግንባታ #የዳያስፖራቁጠባ #unite_et #አዲስአበባ #KeyirVoxAfrica #EthiopianHousing"

Recommended
Bottom Advertisement
Learn More

ተጨማሪ ዜናዎችን ያንብቡ

ማህበራዊ - ሚዲያ

የከይር ታይምስ ዘገባዎችን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉ