ስራ
|
Jul 04, 2026
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሁለትዮሽ ስምምነት መሠረት በጣሊያን ሀገር የሚገኙ የሆቴልና መስተንግዶ የሥራ ዕድሎችን ይፋ ማድረጉን ገለጸ
በሕጋዊና ሥርዓት ባለው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ፕሮግራም የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማስፋፋት በሚደረገው ጥረት፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የተገኙ ክፍት የሥራ መደቦችን በይፋ ...