ፖለቲካ
|
Jul 04, 2026
የምርጫ ቦርድ የ723 ምርጫ ክልሎችን ውጤት አፀደቀ፤ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይፋዊ ማጠቃለያ ሰኔ 14 ቀን ይገለጻል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሀገሪቱ የተካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተከትሎ ሰፊ የውጤት ማጣራትና የማፅደቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ። ቦርዱ ዛሬ በሰጠው ይፋዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፥ እስካሁን ድረስ በአጠቃላይ ምርጫ ከተካሄደ...