አምዶች
የቅርብ ዜና
አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ የመንግሥት “ዜሮ ተፈናቃይ” መርሐግብር እና የተሸፈኑ እውነታዎች የአሜሪካ በግብፅ ላይ ያተኮረ አካሄድ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ስትራቴጂ እያበላሸው ነው — ብሌን ማሞ ዲሪባ አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ የመንግሥት “ዜሮ ተፈናቃይ” መርሐግብር እና የተሸፈኑ እውነታዎች የአሜሪካ በግብፅ ላይ ያተኮረ አካሄድ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ስትራቴጂ እያበላሸው ነው — ብሌን ማሞ ዲሪባ
ዜና / የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ዳርቻዎች በስደተኞች ላይ ያነጣጠረ የቤት ለቤት አሰሳና ግፍ

በያፌት ግርማ | August 1, 2026
🔒 Log in or create an account to earn rewards for reading this article!

ባለፈው ሳምንት ከጆሃንስበርግ ውጭ በሚገኝ መደበኛ ያልሆነ የስደተኞች ሰፈራ ውስጥ በስደተኞች ላይ የተፈጸመው አረመናዊ ጥቃት የተናጠል ክስተት አይደለም።

\r\n

በጀርሚስተን ምስራቃዊ ክፍል በሚገኘው የዱካሆል (Dukathole) መደበኛ ያልሆነ ሰፈራ በርካታ ቆርቆሮ ቤቶች የሚገኙ ሲሆን፣ መሰረተ ልማት የማይሟላለትና ቆሻሻዎች የተከመሩበት አካባቢ ነው።

\r\n

ከሞዛምቢክ መጥቶ በዱካሆል ከ2015 ጀምሮ የሚኖረው ጄርሰን ፑንጓኔ የተባለ ስደተኛ፣ በጸረ-ስደተኞች ጠባቂዎች ተከቦ በመገኘቱ ለመሮጥ ሲሞክር አምስት ጊዜ መወጋቱን ገልጿል።

\r\n

በተመሳሳይ ጥዋት ጆሴፍ ስቲቨንስ የተባለ ሌላኛው ሞዛምቢካዊ ዜጣም በቡድን ተደብድቦ ገንዘቡና ስልኩ እንደተዘረፈ ተናግሯል። ግለሰቡ በአሁኑ ወቅት ወደ ዱካሆል ለመመለስ በመፈራቱ በፕሪቶሪያ ከሚገኘው የሞዛምቢክ ኤምባሲ ውጭ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

\r\n

“ማርች ኤንድ ማርች” የሚባል ራሱን የህዝብ ንቅናቄ ብሎ የሚጠራ ቡድን “ሕገ-ወጥ ስደተኞችን” ለማስወገድ የተቀናጀ ሀገራዊ ዘመቻ እያካሄደ ይገኛል። የደቡብ አፍሪካ መንግስት በበኩሉ ፀረ-ስደተኞች ዘመቻዎች ከጀመሩበት ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ቢያንስ 72,906 ሰዎች መባረራቸውን ወይም መመለሳቸውን አስታውቋል።

\r\n

“ድንበር የለሽ ሐኪሞች” ድርጅት በስደተኞች ላይ በሚደርሰው ኃይል በርካታ ሰዎችን ማከሙን አረጋግጦ፣ አስር ሺዎችን ማፈናቀሉንና ቢያንስ አራት ሰዎች ህይወት ማለፉን ገልጿል።

\r\n

በዱካሆል ከ30 ዓመታት በላይ የኖሩት ቩዪ ማሎይ በበኩላቸው፣ በስደተኞች ላይ የሚካሄደው ጥቃት ተገቢ እንዳልሆነና የውጥረቱ መንስኤ ከህዳር ወር የሀገር ውስጥ ምርጫ ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ጠቁመዋል።

\r\n

ምንጭ፦ “ዘ ኮንቲኔንት” (The Continent) መጽሔት

Recommended
Bottom Advertisement
Learn More

ተጨማሪ ዜናዎችን ያንብቡ

ማህበራዊ - ሚዲያ

የከይር ታይምስ ዘገባዎችን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉ