አምዶች
የቅርብ ዜና
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ ከፍተኛ የንብረት ዘረፋ መፈጸሙ ተገለጸ አሜሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ አጋሮቿ በነዳጅ ንግድ የኃይል ሚዛኑን በኢራን ላይ እንዴት እንደቀየሩት አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ ከፍተኛ የንብረት ዘረፋ መፈጸሙ ተገለጸ አሜሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ አጋሮቿ በነዳጅ ንግድ የኃይል ሚዛኑን በኢራን ላይ እንዴት እንደቀየሩት አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ
ዜና / የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ ከፍተኛ የንብረት ዘረፋ መፈጸሙ ተገለጸ

በያፌት ግርማ | August 23, 2026
🔒 Log in or create an account to earn rewards for reading this article!

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስር በሚገኘው የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ንብረት መዘረፉ ተገለጸ። ድርጊቱ በድርጅቱ መደበኛ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ እንቅፋት ፈጥሯል።

​ከተዘረፉት ንብረቶች መካከል 112 የትራክተር ጎማዎች፣ 2,500 ሊትር ነዳጅ እና በርካታ የተለያዩ የትራክተር መለዋወጫ እቃዎች ይገኙበታል። እነዚህ እቃዎች ከፍተኛ የገንዘብ ዋጋ ያላቸው እና ለድርጅቱ ምርታማነት ወሳኝ በመሆናቸው፣ ዘረፋው በፋይናንስ እና በስራ ሂደት ላይ ትልቅ ጉዳት አድርሷል።

​የዘረፋው ድርጊት ከተፈጸመ በኋላ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የፀረ-ሙስና ሀላፊ በአካል በቦታው በመገኘት መረጃዎችን እና ማስረጃዎችን ሰብስበው የወሰዱ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ ምንም አይነት ህጋዊ ወይም አስተዳደራዊ እርምጃ አለመወሰዱ ተገልጿል።

​ምንም አይነት እርምጃ አለመወሰዱ በስራተኞች ዘንድ ቅሬታ የፈጠረ ሲሆን፣ የሚመለከተው አካል ጉዳዩን በፍጥነት መርምሮ ተጠያቂዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ ጥሪ ቀርቧል።

Recommended
Bottom Advertisement
Learn More

ተጨማሪ ዜናዎችን ያንብቡ

ማህበራዊ - ሚዲያ

የከይር ታይምስ ዘገባዎችን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ይከታተሉ