እውነት ወይስ ሀሰት
|
Jul 11, 2026
ማስተርስ ዲግሪን ወደ 4 ዓመት ለማራዘም የተላለፈ አዲስ መመሪያ አለመኖሩን የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ
የማስተርስ (የሁለተኛ ዲግሪ) ትምህርት የቆይታ ጊዜ ወደ አራት ዓመት ተራዝሟል በሚል በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚናፈሱት መረጃዎች ፍፁም ሐሰተኛና የአረዳድ ችግር ያለባቸው መሆኑን የኢፌዴሪ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ገለጸ። ...