የቁጥሮች ፖለቲካ እና የዜጎች ነባራዊ ሕይወት ፍተሻ፦ ከፓርላማው መድረክ
ከትናንት በስቲያ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተካሄደው የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ፣ የተለመደው የፖለቲካ ሪፖርት ማቅረቢያና ማጨብጨቢያ ብቻ አልነበረም። ይልቁንም በሀገሪቱ ከፍተኛ የሥልጣን አካል ውስጥ መሬት ላይ ካለው እ...
አምድ
ከትናንት በስቲያ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተካሄደው የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ፣ የተለመደው የፖለቲካ ሪፖርት ማቅረቢያና ማጨብጨቢያ ብቻ አልነበረም። ይልቁንም በሀገሪቱ ከፍተኛ የሥልጣን አካል ውስጥ መሬት ላይ ካለው እ...
ኢትዮጵያ የተንሰራፋባትን መዋቅራዊ የረሃብ መጠንና የከፋ የምግብ ዋስትና እጦት የሚለኩ ወጥ መረጃዎችን ማቅረብ ባለመቻሏ፣ ከቅርብ ጊዜው የዓለም አቀፍ የምግብ ቀውስ ሪፖርት (GRFC) ሙሉ በሙሉ ተሰርዛለች። ይህ መገለል እንዲሁ በቴክኒክ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኡመር ጌሌ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ጅቡቲ ያደረጉት ጉዞ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የጠበቀ ግንኙነት በድጋሚ ያረጋገጠ ክስተት ነው። እንደ አንድ የዲጂታል ሚዲያ ባ...
ከሰሞኑ በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በተካሄደው “አዲሲቷ አዲስ አበባ” የውይይት መድረክ ላይ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ ሰይፉ የተናገሩት ንግግር የከተማዋን ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን ማ...
ይህ በምሥራቅ አርሲ ዞን በአሰኮ ወረዳና አካባቢው በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጥቃት አስመልክቶ የቀረበው መረጃ፣ የሀገሪቱን ወቅታዊ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው...