ከይር ታይምስ | News
አምዶች
የቅርብ ዜና
አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ የመንግሥት “ዜሮ ተፈናቃይ” መርሐግብር እና የተሸፈኑ እውነታዎች የአሜሪካ በግብፅ ላይ ያተኮረ አካሄድ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ስትራቴጂ እያበላሸው ነው — ብሌን ማሞ ዲሪባ አብን የሀገራዊ ምክክር ሂደቱን አዎንታዊ ጎኖች ማደነቁንና የታዩ ጥሰቶችን መቃወሙን ገለጸ በግብፅ የመጀመሪያው የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ጉድለት መገኘቱ ውዝግብ አስነሳ ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሰን ላይ ያላትን ይዞታ እያጣች መሆኑ ተገለጸ ደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ልምምዱ «እንደታቀደው ይቀጥላል» ስትል የትራምፕን ሃሳብ ውድቅ አደረገች የአዲስ አበባ ባለቤትነት ውዝግብ፡ በሀገራዊ ምክክሩና በፖለቲካው መድረክ ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት ምርጫና የአሰራር ደንቦች አዲስ ውዝግብ ማስነሳታቸው ተገለፀ በሃይማኖት ጉዳዮች እና ሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ሙሉ መግባባት ተደረሰ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔን ተከትሎ የአንበሳ ባንክ ሙሉ በሙሉ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ መረጠ የመንግሥት “ዜሮ ተፈናቃይ” መርሐግብር እና የተሸፈኑ እውነታዎች የአሜሪካ በግብፅ ላይ ያተኮረ አካሄድ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ስትራቴጂ እያበላሸው ነው — ብሌን ማሞ ዲሪባ

አምድ

አስተያየት

አስተያየት | Jul 29, 2026

ታሪካዊ ቁስሎችን ለማዳን ምን እየተመከረ ነው

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው አገራዊ የምክክር ጉባኤ፣ ኢትዮጵያ የማንነቷን፣ የአስተዳደር ስርዓቷን እና የተቋማት አወቃቀሯን በተመለከተ ያሉትን መሰረታዊ ጥያቄዎች ለመፍታት ጥረት እያደረገች ባለችበት በዚህ ወቅት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ይገ...

አስተያየት | Jul 04, 2026

በቋፍ ያለው የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ጂኦ-ፖለቲካ

የአፍሪካ ቀንድ በአሁኑ ወቅት በታሪኩ አይቶት የማያውቀው እጅግ ውስብስብና አሳሳቢ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ይገኛል። በኢትዮጵያ የውስጥ ፖለቲካ ውስጥ እየታዩ ያሉ አዳዲስ ክስተቶች እና በጎረቤት ሀገራት መካከል የሚስተዋሉ የዲፕሎማሲ...

አስተያየት | Jul 04, 2026

የሕዝብ እንደራሴዎች ወይስ የፖለቲካ ምስጢረኞች?

የፓርላማው የሚዲያ ከልከላ እና የዲሞክራሲው መጋረጃ መቀደድ በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ ፓርላማ የሕዝብ ድምፅ የሚሰማበት፣ የመንግሥት አሠራር የሚገመገምበትና ግልጽነት የሚነግሥበት የመጨረሻው የሕዝብ አምባ ነው። ነገር ግን በኢፌድሪ የሕ...

አስተያየት | Jul 04, 2026

አርቲፊሻል ለውጥ ወይስ እውነተኛ የአካዳሚክ ነፃነት?

ሰሞኑን በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ የተደረገው አቅጣጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አመራሮች አመዳደብ ቀድሞ ከነበረው የብሔር ስብጥር አሰራር በመውጣት በችሎታ በቻ ተወዳድረረው የሚመደቡበት አሠራር ሊዘረጋ እንደሆነ ያሳያል። ይህ ውሳኔ በአ...

አስተያየት | Jul 04, 2026

የዐቢይ አሕመድ ኢምፓየራዊ ራዕይ እና የአፍሪካ ቀንድ ስጋት

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምኞት በሀገራቸውም ሆነ በአፍሪካ ቀንድ ላይ አደጋ ደቅኗል ​ዕድል ለዐቢይ አሕመድ ፈገግ ብላላታለች። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በልጅነታቸው እናታቸው ንጉሥ እንደሚሆኑ ትንቢት ተናግረውላቸው ነበር። በወቅቱ ገዥ ፓርቲ...

አስተያየት | Jul 04, 2026

የግንቦት 24ቱ ምርጫ የውሸት ጭንብል ወይስ ጥልቅ የዲሞክራሲ ጉዞ?

ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም.፤ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች በመራጮች ረጅም ሰልፍ ተጨናንቀዋል። ሰማዩ ሰላማዊ ነው፤ ሰማያዊ ቀለም ያላቸው የድምፅ መስጫ ሳጥኖች፣ የዲጂታል የጣት ...

አስተያየት | Jul 04, 2026

በትምህርት ላይ ያረበበው የጦርነት ጥላ፡ በኢትዮጵያ የነገይቱ ተስፋዎች መፃኢ ዕድል ሲፈተን

ጥቁር ሰሌዳ፣ የኖራ ፍርፋሪ እና በደስታ የሚጮኹ የሕፃናት ድምፅ፣ ለአብዛኞቹ የዓለማችን ሕፃናት የትምህርት ቤት መግቢያ ደወል የእውቀት እና የተሻለ ሕይወት መጀመሪያ ምልክት ነው። በኢትዮጵያ ግን ላለፉት ሁለት ዓመታት ይህ ድምፅ በስጋት፣...

አስተያየት | Jul 04, 2026

ሚዲያው ማንንም ሳይፈራ ለእውነት የሚቆመው መቼ ነው

በሳይንስ ሙዚየም “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ውይይት፣ በሚዲያ እና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መካከል ስላለው ግንኙነት መሰረታዊ የሆነ የተዛባ ግንዛቤን የሚያንጸባርቅ ነው። ጠቅላይ ሚኒ...

አስተያየት | Jul 04, 2026

የፖሊስ ተቋማዊ ተጠያቂነትና የዜጎች ደህንነት

ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተፈጸመው የአቶ ተገኝ ባልቻ ግድያ፣ የፖሊስ ተቋምን ሙያዊ ስነ-ምግባር እና በታጣቂዎች እጅ ያለን የመንግስት መሳሪያ አጠቃቀም ዳግም እንድንመረምር የሚያስገድድ አሳዛኝ ክስተት ነው።&n...

አስተያየት | Jul 04, 2026

በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ስም የተፈጸመው የ1.9 ቢሊዮን ብር ቅሌት እና የአርቲስቶቹ ዕጣ ፈንታ

በኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ እና የማህበራዊ ሚዲያ ዓለም ውስጥ ስማቸው በጉልህ የሚነሳ ታዋቂ ግለሰቦች፣ ዛሬ ባልተለመደ መልኩ በካቴና እና በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሆነው የፍርድ ቤቱን ደጃፍ ረግጠዋል። ጉዳዩ በመላው አገሪቱ መነጋገሪያ የሆነውና በ...