የፖለቲካ ፓርቲዎች
|
Jul 19, 2026
'ታሪክ ራሱን እንዳይደግም፤ አግላይ ምክክር ሳይሆን ሁሉን አቀፍ ብሄራዊ መግባባት ይቅደም!' የኢሕአፓ መግለጫ
ኢትዮጵያ ዛሬ ከባድ በሆኑ የፖለቲካ፣ የምጣኔ ሀብት እና የማኅበራዊ ቀውሶች ውስጥ ትገኛለች። በየክልሉ የተስፋፉት አውዳሚ ጦርነቶች፣ የንጹሃን ሕይወት መጥፋት፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች፣ የሕግ የበላይነት መፈራረስ፣ የኑሮ ውድነትና ...