ትምህርት
|
Aug 03, 2026
የመዋቅር ማሻሻያው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የራስ ገዝነት ተስፋ እየፈተነው ይገኛል
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለበርካታ አስርት ዓመታት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ፈር ቀዳጅ እና አንጋፋ ተቋም በመሆን ሲያገለግል ቆይቷል። በቅርብ ጊዜያት ደግሞ ተቋሙን ከቀድሞው አሰራር በማላቀቅ ዘመናዊ፣ ተወዳዳሪ እና አለም አቀፍ ደረጃውን...